causes of Conflict and suggested solutions in marriage
0692822232
9780692822234
Description:
የግጭት ምንነት፣ ግጭት በማንኛውም ባለትዳሮች መካከል መኖሩ አይቀሬነት ፣ ለግጭት ምክንያት የሚሆኑትን ለይቶ በማስቀመጥና ለችግሮቹ መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉትን በመዘርዘር የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው። ባለትዳሮች ግጭቶቻቸውን እየፈቱ ደስተኛ የሆነ ትዳርና ጤነኛ የሆነ ግንኙነት በመፍጠር መልካም ቤተሰብ መመሠረት እንዲችሉ ታስቦ የተጻፈ ድንቅ መጽሐፍ ነው። አቀራረቡ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ባደረገ በተግባራዊ ልምምድ የተጠናከረ፣ በክሊኒካል እና በስነ ልቦና ጥናት ላይ የተደገፈ በመሆኑም ለየት ያደርገዋል። መጽሐፉ ካለው ይዘት አንጻር ሊያገቡ ለሚያስቡ፣ ለአገቡ ባለትዳሮች እንዲሁም ትዳርና ቤተሰብ ላይ በማማከር ሰዎችን ለሚረዱና ወደፊትም መርዳት ለሚፈልጉ እንደ መርጃ መሳሪያ እንዲጠቀሙበት ተደርጎ በመዘጋጀቱ መጽሐፉን ይበልጥ እንዲወደድና በእያንዳንዱ ግለሰብና ቤተሰብ እጅ እንዲኖር ያስገድዳል!
Best prices to buy, sell, or rent ISBN 9780692822234
Frequently Asked Questions about causes of Conflict and suggested solutions in marriage
The price for the book starts from $23.99 on Amazon and is available from 1 sellers at the moment.
If you’re interested in selling back the causes of Conflict and suggested solutions in marriage book, you can always look up BookScouter for the best deal. BookScouter checks 30+ buyback vendors with a single search and gives you actual information on buyback pricing instantly.
As for the causes of Conflict and suggested solutions in marriage book, the best buyback offer comes from and is $ for the book in good condition.
The causes of Conflict and suggested solutions in marriage book is in very low demand now as the rank for the book is 1,557,246 at the moment. A rank of 1,000,000 means the last copy sold approximately a month ago.
Not enough insights yet.